Get Mystery Box with random crypto!

በ1960ዎቹ መጨረሻ እስከ 1990ዎቹ ተወዳጅ የነበረውን እጅግ የተከበረ የአይቤክስ እና ሮሀ ባንድ | ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

በ1960ዎቹ መጨረሻ እስከ 1990ዎቹ ተወዳጅ የነበረውን እጅግ የተከበረ የአይቤክስ እና ሮሀ ባንድ ሊድ ጊታር ተጫዋች እና መስራች ሰላም ስዩም ወይንም ሰላሚኖ ከ25 አመት በፊት ኢትዮጲያ ሲኖር ይህ ሞዴል ኮምቢ መኪና እንደነበረው ታውቃላችሁ? ይህንን ከራሱ አንደበት ማዳመጥ ችለናል፣ ይህንን መኪና ሲመለከትም በመገረም "ወደሗላ መለሳችሁኝ ልጆቼን ከትምህርት ቤት አመጣበት ነበር፣ እኔም ባለቤቴም እጅግ ነበር የምንወዳት" ጊዜ ቢኖረኝ ብዙ እንጨዋወት ነበር በማለተ ፍቅሩን ገልፆ ለማስታወሻ ይህንን ፎቶ ተነስቷል።

@ selaminomusic እጅግ በጣም እናመሰግናለን፣ ከሙያ ስነምግባርህ ባሻገር፣ ሰውን ማክበርህ እና ትህትናህን መመስከር እንፈልጋለን።

በቅርብ ቀን አዲስ ነገር ....

እሁድ ሰኔ 5/2014

@deromzenderom #deromzenderom #ድሮምዘንድሮም