Get Mystery Box with random crypto!

ካሳ ገብሩ አክሱም አዳራሽ በረንዳ ላይ፡፡ በአዲስ አበባ ታሪክ አክሱም አዳራሽ በጊዜው ጥበብና ጨዋ | ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

ካሳ ገብሩ አክሱም አዳራሽ በረንዳ ላይ፡፡
በአዲስ አበባ ታሪክ አክሱም አዳራሽ በጊዜው ጥበብና ጨዋታ አፍቃሪ የሆነ ሁሉ የማይቀርበት ምርጥ ስፍራ ነበረ፡፡ ባለቤቱ ካሳ ገብሩ ለግንባታው በአጠቃላይ 100,005 ብር ፈጅቷል፡፡ አዳራሹ በሀገራችን ታሪክ የመጀመሪያው የመድረክ ስር አሳንስር(አርቲስቶች ወደ መድረክ ተደብቀው የሚወጡበት)ነበረው፡፡ አክሱም አዳራሽ ድምፀ ያሬድ የሚባል የቤቱ ኦርኬስትራ ነበረው፡፡ ዘመናዊው የምሽት ክበብ ብዙ ግዜ የሰርግ ስነስርዐቶች፣ የቤተሰብ ጨዋታዎችና የሙዚቃ ምሽቶች ይዘጋጁበት ነበረ፡፡

vintageaddisababa

@deromzenderom