ኢድ ሙባረክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል_አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ ፣ አደረስን። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን! ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር መልካም በዓል * 185 viewsFERID , 17:21