Get Mystery Box with random crypto!

በለጠ እና ጓደኞቹ ጠቅላላ የድለላ ስራ ( broker )

የቴሌግራም ቻናል አርማ delalabelete — በለጠ እና ጓደኞቹ ጠቅላላ የድለላ ስራ ( broker )
የቴሌግራም ቻናል አርማ delalabelete — በለጠ እና ጓደኞቹ ጠቅላላ የድለላ ስራ ( broker )
የሰርጥ አድራሻ: @delalabelete
ምድቦች: መጠነሰፊ የቤት ግንባታ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.45K
የሰርጥ መግለጫ

ገዢ, ሻጭ, ደላላ, ይደውሉልን የሚፈልጉትን ያገኛሉ 0911131941

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-29 11:23:43 በአስቸኳይ የሚሸጥ ኮንዶሚንየም ገላን ሳይት
አስፓልት ዳር መንገድ የሆነ
2ኛ ላይ
ስቲድዬ
ስፋቱ 31ካሬ ለካሽ ብቻ ለባንክ አይሸጥም

1,650,000
0911631018
0941994757
ለመንገድ ቅርብ እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት መግዛትም ሆነ መሸጥ ሲፈልጉ ይደውሉልን እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/delalabelete
498 viewsበለጠ የገላኑ, 08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 18:42:54
558 viewsበለጠ የገላኑ, 15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 18:42:20 በአስቸኳይ የሚሸጥ ኮንዶሚንየም ሀያት ፀበል ሳይት
አስፓልት ዳር መንገድ የሆነ
4ኛ ላይ
ስቲድዬ
ስፋቱ 27ካሬ ለካሽ ብቻ ለባንክ አይሸጥም

1,620,000
0911631018
0941994757
ለመንገድ ቅርብ እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት መግዛትም ሆነ መሸጥ ሲፈልጉ ይደውሉልን እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/delalabelete
533 viewsበለጠ የገላኑ, 15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 19:50:59
አካባቢ የሚገኝ ጎላጎል 22
የቤቱ ስፋት 140 ካሬሜትር
ሙሉ በሙሉ በማራኪ ሁኔታ
ዋጋ 11,000,00 የተወሰነ ድርድር ያለው
0911631018
0913739495
ለመንገድ ቅርብ እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት መግዛትም ሆነ መሸጥ ሲፈልጉ ይደውሉልን እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
ቴሌግራም ላይ https://t.me/delalabelete
605 viewsበለጠ የገላኑ, 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:51:15
223 viewsበለጠ የገላኑ, 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:51:13
222 viewsበለጠ የገላኑ, 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:50:48 የሚሸጥ G + 2 የመኖሪያ ቤት
1. አድራሻ
* ሀያት ክብር ደመና አከባቢ
* የቦታ ስፋት፦በካርታ123 ካ/ሜ ፤በይዞታ175 ካሬ ሜትር
* ምቹ የመኖሪያ አካባቢ እና የተሟላ መሰረተ ልማት ያለው
* በሁለት በኩል መንገድ የሚያዋስነው ሆኖ ኤል ላይ ያለ
* የተሟላ ዶክመንት ያለው፥ በባንክ መግዛት ይቻላል
* ስልክ ቁጥር ፦ 0911131941
2. የበቱ ሁኔታ
* 1 ትልቅ ሳሎን 8.5 *በ* 6.5 = 55.25 ካ/ሜትር እና 1 ኦፕን ኪችን አሉት
* 6 መኝታ ቤቶች እና 1 ማንበቢያ ክፍል አሉት
* 4 መጸዳጃ (መታጠቢያ) ቤቶች አሉት
* 2 ዘመናዊ ኪችን አሉት
* ግቢው ሁለት መኪናዎችን ያቆማል
* በጣም ጢቂት (አነስተኛ) ፊኒሸንግ ስራ ይቀረዋል
3. የገቢ ምንጭ
* ወደ ሁለተኛ ወለል መውጫ ሌላ ተጨማሪ ደረጃ ስለአለው ብር 10,500 (አስር ሽህ አምስት መቶ) ተከራይቷል።
 14,500,00 የተወሰነ ድርድር
0911131941
0941994757
ለመንገድ ቅርብ እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት መግዛትም ሆነ መሸጥ ሲፈልጉ ይደውሉልን እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@telegramdelalabelete
https://t.me/delalabelete
@tiktok delalabelete
tiktok.com/@delawab
215 viewsበለጠ የገላኑ, 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:21:55 በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ ተደረገ!

ከነገ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሀምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ጭማሬ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባስተላለፈው የነዳጅ ውጤቶች የዋጋ ግንባታና የትርፍ ህዳግ አሰራር እና የመሸጫ ዋጋ ማስተካከያና የታለመ ድጎማ አፈጻጸም ውሳኔ ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ስራ ሲከናወን መቆየቱ ይታወቃል፡፡

በዚህም መሠረት ከነገ ጀምሮ

ቤንዚን----47 ነጥብ 83 በሊትር

ነጭ ናፍጣ ….49 ነጥብ 02 በሊትር

ኬሮሲን…49 ነጥብ 02 በሊትር

ቀላል ጥቁር ናፍጣ…53 ነጥብ 10 በሊትር

ከባድ ጥቁር ናፍጣ…52 ነጥብ 37 በሊትር

የአውሮፕላን ነዳጅ…98 ነጥብ 83 በሊትር እንደሚሸጥ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡
0911131941
0941994757
ለመንገድ ቅርብ እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት መግዛትም ሆነ መሸጥ ሲፈልጉ ይደውሉልን እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@telegramdelalabelete
https://t.me/delalabelete
@tiktok delalabelete
tiktok.com/@delawab
462 viewsበለጠ የገላኑ, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 18:50:29 በአስቸኳይ የሚሸጥ ኮንዶሚንየም ኮዬ ፈጬ ሳይት20/80 ወረዳ 9 አካባቢ
አስፓልት ዳር መንገድ የሆነ
4ኛ ላይ
ባለ 2 መኝታ
ስፋቱ 80ካሬ
Negotiations...
2,000,000 ብር ብቻ እጣ
0911131941
0941994757
ለመንገድ ቅርብ እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት መግዛትም ሆነ መሸጥ ሲፈልጉ ይደውሉልን እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@telegramdelalabelete
https://t.me/delalabelete
@tiktok delalabelete
tiktok.com/@delawab
470 viewsበለጠ የገላኑ, 15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 18:56:35
በአስቸኳይ የሚሸጥ ኮንዶሚንየም ኮዬ ፈጬ 20/80 ሳይት
አስፓልት ዳር መንገድ የሆነ
2ተኛ ላይ
ባለ 1 መኝታ
ስፋቱ 59ካሬ ካርታ የያዘ
Negotiations...
1,500,000 ብር ብቻ እጣ ገዥ
0922103765
ለመንገድ ቅርብ እንዲሁም በተመጣጣኝ ዋጋ ቤት መግዛትም ሆነ መሸጥ ሲፈልጉ ይደውሉልን እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/delalabelete
661 viewsበለጠ የገላኑ, 15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ