Get Mystery Box with random crypto!

የባንካችንን የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ለመጠቀም በአቅራቢያዎ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ሲመዘገቡ የ | Debub Global Bank S.C

የባንካችንን የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ለመጠቀም በአቅራቢያዎ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ሲመዘገቡ የሚከተሉትን መረጃዎች ማግኘት ይችላሉ፡፡

ስለአካውንትዎ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት
ያሎዎትን ቀሪ ገንዘብ ማወቅ
አካውንት ቁጥርዎን ማየት
የአካውንትዎን/ ATM ሁቴታ ለማወቅ
ከዚህ ቀደም ያወጡትን ወይም ያስገቡትን ገንዘብ ታሪክ ማየት ይችላሉ

እነዚህን እና ሌሎች ተጨማሪ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን ለማግኘት አሁኑኑ ይመዝገቡ!


#debubglobalbank #dgb #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian #Digitalbanking #Telebirr #guzogo #onlinebanking