Get Mystery Box with random crypto!

ባንካችን የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት መስጠት ጀመረ! ውድ ደንበኞቻችን ምቹ እና ደህንነቱ የተጠ | Debub Global Bank S.C

ባንካችን የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት መስጠት ጀመረ!

ውድ ደንበኞቻችን ምቹ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የኦንላይን የባንክ አገልግሎት ለማግኘት፣ የተለያዩ ክፍያዎች የመፈፀሚያ አማራጮችን እንዲሁም ሌሎች አዳዲስ አገልግሎቶችን ይዘን መምጣታችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው::

#debubglobalbank #dgb #banksinethiopia #fintech #bank #finance #ethiopia #ethiopian #Digitalbanking #Telebirr #guzogo #onlinebanking