Get Mystery Box with random crypto!

Debre tabor university

የቴሌግራም ቻናል አርማ debretabordaily — Debre tabor university D
የቴሌግራም ቻናል አርማ debretabordaily — Debre tabor university
የሰርጥ አድራሻ: @debretabordaily
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.23K
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ጊቢው እና ስለ ከተማዋ አሳማኝ መረጃዎች
👉ማስታወቂያዎች እንደወጡ
👉ለሁሉም ዲፓርትመንቶች ምጁል እና handout
👉አስፈላጊ ይሆናሉ ያልናቸው ጥያቄዎች እና ሌሎችምሌሎችም
➽ እና እናንተን ያዝናናሉ ይልናቸው መረጃዎች
ማንኛውም ጥያቄም ሆነም ሀሳብ ካላቹ በዚህ ያናግሩን
@abulee29
@incipient00

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-16 11:14:14 https://t.me/debretabordaily
4.3K views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 10:59:31 ይህ እድል እንዳያመልጣቹ በቶሎ ብትጠቀሙበት መልካም ነው።
3.7K views07:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 10:58:45 ባላቹበት የትምህርት ክፍል ደስተኛ ያልሆናችሁ ተማሪዎች ግዜ ሳታጠፉ ወደ theatre ትምህርት ክፍል ብትመጡ መልካም ነው
3.5K views07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 09:59:46 bewust mesimer manager yichalal
3.4K views06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 09:56:18
6.2K views06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 20:31:46
Registration Rooms
3.4K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 20:31:45 Dear DTU Freshman students
Welcome again
Here below we have attached the assigned section and registration rooms.
The registration dates are Monday and Tuesday (08-09/09/2014 E.C).
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
First you pick up your dormitory, lock your locker by your own key, and go to a cafeteria to take a Mill card.
You will then be able to attend the registration by filling out the required life history form, keeping the original and a copy of the relevant documents mentioned on the call.
3.2K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 19:17:17 ለአዲሰ ገቢ ተማሪዎች
ከደብረ ታቦር ከተማ መነሃሪያ እስከ ግቢ ድረስ የትራንስፖርት ሰርቪስ የተዘጋጀ ስለሆነ መለዮ ባደረጉ እንግዳ ተቀባዮች አማካኝነት አገልግሎት ማግኜት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ከአዲስ አበባ-ደብረ ታቦር ቲኬት ለመቁረጥ ወረፋ ከሆነባችሁ ከአዲስ አበባ-ባህር ዳር በመቁረጥ በሁለት ፌርማታ ደብረታቦር መግባት የምትችሉበት አማራጭ ያለ በመሆኑ ጊዜያችሁን እንዳታባክኑ ለማስገንዘብ እንወዳለን።
መልካም ጉዞ።
በጉዞ ወቅት ከኮቪድና ከሌቦች ራሳችሁን እንድትጠብቁና አስፈለጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
3.4K views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ