Get Mystery Box with random crypto!

Debreselam Catholic School 9_1#

የቴሌግራም ቻናል አርማ debresekam9_12 — Debreselam Catholic School 9_1# D
የቴሌግራም ቻናል አርማ debresekam9_12 — Debreselam Catholic School 9_1#
የሰርጥ አድራሻ: @debresekam9_12
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.87K
የሰርጥ መግለጫ

Online class

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-29 11:52:48 ወላጆችም ሆናችሁ ተማሪዎች መረጃ እንዲኖራችሁ
በቅናሽ ዋጋ በዚህ መልክ ዩኒፎርሞች ቀርበውላችኋል ት/ቤት ድረስ መጥታችሁ ከተዘጋጀው በልኬታችሁ ካገኛችሁ መግዛት ካልሆነ ደግሞ ተለክቶ ማሰፋት ይቻላል!
577 views08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 11:49:27
616 views08:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 16:14:34 የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ካሌንደር መከናወን ያለባቸው ዋና ዋና ተግባራት:-
1ኛ=ነሀሴ 23/2014 ዓ.ም መምህራን ትምህርት ቤቶቻቸው በመገኘት የቅደመ ዝግጅት ስራ መስራት አለባቸው
2ኛ=ከነሀሴ 23-ጳጉሜ 4/2014 ዓ.ም የተማሪ ምዝገባ ይካሄዳል (ከዚህ ቀደም የተማሪ ምዝገባ በየጊዜው ይራዘም የነበር ሲሆን በዚህ ዓመት ግን
ከተጠቀሱት ቀናቶች ውጪ ትምህርት ቢሮው ምዝገባ እንዳይከናወን ወስኗል።)
3ኛ=መስከረም 2/2015 ዓ.ም የአዲሱ ስርዐተ ትምህርት የማስተዋወቅ ስልጠና ኦረንቴሽን ይሰጣል
4ኛ= ከ03-6/2015 ዓ.ም ድረስ ለአንደኛ ደረጃ(ከ1-8ኛ ክፍል) መምህራን የአዲሱ ትምህርት ስርዐተ ትምህርት የማስተዋወቅ ስራ ይከናወናል ።ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መደበኛ ትምህርት የሚያስተምሩ ይሆናል።
5ኛ=መስከረም 9/2015 ዓ.ም በክፍል ውስጥ የደበኛ
ትምህርት(Day One Class One) የሚጀምርበት ሲሆን የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ስርጭት በዚሁ ዕለት የሚጀምርበት ይሆናል።
6ኛ= በትምህርትና ስልጠና ዩኒቨርሲቲ የሚቆዩ መምህራን የባከነ ክፍለ ጊዜ ከአለ? የሚያካክሱ ይሆናል
7ኛ=የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና የሚሰጡ ይሆናል።
763 views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:12:01 ሰላም ለእናንተ ይሁን የት/ቤታችን ደንበኞች ወላጆችና ተማሪዎቻችን!
አልተመዘገባችሁም ብለን ዝርዝራችሁን ካወጣነው ውስጥ ዛሬ በ20/12/14 ብቻ 17 ተማሪዎች ከ10ኛ እስከ 12ኛ ክፍል መጥታችሁ ተመዝግባችኋል!
ይህ የሚያሳየው አሁን መረጃ ያልደረሳችሁ ነባር ተማሪዎቻችን መኖራችሁ ነው! ለዚህም ዛሬ የጠየቅናቸው ወላጆችና ተማሪዎች "ስላላወቅን ነው እስካሁን ያልተመዘገብን!" የሚል ነበር! በመሆኑም የዚህ ቴሌግራም ቻናል ንቁ ተሳታፊዎች እባካችሁ ለምታውቋቸውና ለጓደኞቻችሁ አድርሱልን በማለት እየጠየቅን የመጨረሻ እድል ሰኞ በ23/12/14 የሰጠን ሲሆን በዚህ ቀን ለማይመዘገቡ ተማሪዎች ት/ቤቱ ለአዲስ ተመዝጋቢዎች እድል የሚሰጥ ይሆናል!
የምትለቁም ካላችሁ የመንግስት ት/ቤቶች ምዝገባ ሰኞ በ23/12/14 መሆኑን አውቃችሁ መረጃችሁን ቀድማችሁ ብታወጡ!
429 views17:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 15:46:40
499 views12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 16:56:45 ስማችሁ ከላይ በዝርዝር የቀረባችሁ ተማሪዎች ለ2015ዓ.ም ምዝገባ ያላካሄዳችሁ ናችሁ!
የምትቀጥሉ ከሆነ የመጨረሻ ምዝገባ ነገ በ20/12/2014 መሆኑን አውቃችሁ እንድትመዘገቡ!
የማትቀጥሉ ከሆነ ደግሞ የትምህርት መረጃችሁን በ20/12/14 እንድትወስዱ እያሳስብን!
ከዚህ ወጭ ግን ከሰኞ ጀምሮ እንደሌላችሁ ተቆጥሮ መዝግቡን የሚሉትን አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የምንተካ ይሆናል!
584 views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 16:52:19
580 views13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 16:52:12
566 views13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 16:27:23 የኮሚቴዎችን ቁርጠኝነትና ብርታት በጣም አደንቃለሁ!
547 views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 11:27:37 በ 2014 ዓ.ም ከወላጆች በተገኘ ገቢ kg ግቢ ውስጥ ተገዝተው ለህፃናት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የተሰሩ ስራዎች በከፊል በፎቶ
564 views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ