Get Mystery Box with random crypto!

Debre Birhan University Info

የቴሌግራም ቻናል አርማ debreberhan_university — Debre Birhan University Info D
የቴሌግራም ቻናል አርማ debreberhan_university — Debre Birhan University Info
የሰርጥ አድራሻ: @debreberhan_university
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.16K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-05-24 17:35:55
@debreberhan_university
1.7K viewsedited  14:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 12:32:18
@debreberhan_university
3.2K viewsedited  09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-21 07:21:29 ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ዒድ ሙባረክ!

@debreberhan_university
655 views04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 18:06:01 ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል!

@debreberhan_university
485 viewsedited  15:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 18:12:26 መጋቢት 25/2015 ዓ.ም

ፍላጎቱ ላላችሁና ለሚመለከታችሁ የደ/ብ/ዩ መ/ራን በሙሉ

የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር እስካሁን ድረስ ምንም አይነት የመኖሪያ ቤትም ሆነ የቤት መስሪያ ቦታ በከተማው ላሌላቸው የደ/ብ/ዩ መምህራን ዩኒቨርሲቲው በከተማው ካለው ጉልህ የልማት ተሳትፎ አንጻር በልዩ ሁኔታ ፍላጎቱ ያላቸውንና ጉዳዩ የሚመለከታቸውን የዩኒቨርሲቲው መምህራንን በቤት መስሪያ ማህበራት እንዲያደራጅ በዩኒቨርሲቲውም ሆን በማህበሩ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ሲቀርቡ እንደነበር ይታወሳል።

በመሆኑም የከተማ አስተዳደሩ ለዩኒቨርስቲው ባለው የባለቤትነትና የተቆርቋሪነት ስሜትና ዩኒቨርሲቲው ያለውን የልማት ተሳትፎ ከግምት ውስጥ በማስገባት ለማደራጀት ፍቃደኝነቱን ስላሳየ ፍላጎቱ ያላችሁ እስካሁን ድረስ በስማችሁም ሆነ በትዳር አጋራችሁ ምንም አይነት የመኖሪያ ቤትም ሆነ የቤት መስሪያ ቦታ የሌላችሁ የዩኒቨርሲቲው መምህራንና በሙሉ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ፊታችን አርብ 29/07/2015 ዓ/ም ድረስ ብቻ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበር ባዘጋጀውና በማህበሩ ቴሌግራም ቻናል ሊንኩ በተለቀቀው Google Docs ላይም ሆነ በማህበሩ ጽ/ቤት በአካል በመምጣት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።

ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ላይ መደወል ይቻላል።

0911-16 35 04
0918-46 93 81
0913-21 68 37

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበር

ማሳሰቢያ
1. እንደማንኛውም ነዋሪ በሌላ ፕሮግራም በነዋሪነት ለመደራጀት የምትመርጡ
መምህራን ምርጫው የግላችሁ መሆኑን እንገልጻለን።
2. በት/ት ላይ ያላችሁ መምህራንም የዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ።
3. ለግንባታ ወጪ ከባንክ ጋር በማስተሳሰር ብድር የማግኘት እድል ሊኖር ይችላል።
4. ስለ አደረጃጀት ለመወያየት ሚያዚያ 03/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ
ከመምህራን ጋር አጭር ውይይት ይደረጋል

@debreberhan_university
2.5K viewsedited  15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 17:55:50
@debreberhan_university
929 viewsedited  14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 16:10:20
@debreberhan_university
980 viewsedited  13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 16:49:15
3.0K views13:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 16:40:11
የጥሪ ማስተካከያ

ዩኒቨርሲቲው በሪሚዳል ፕሮግራም የተደመደቡ ተማሪዎችን መጋቢት 11 እና 12 የጠራ ቢሆንም በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ጥሪውን ለመጋቢት 16 እና 17 ሆኗል።
977 viewsedited  13:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 20:23:58
በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በሪሜዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ  መጋቢት 11 እና 12/2015 ዓ.ም በመሆኑ በዩኒቨርስቲው በአካል በመገኘት ምዝገባውን እንድታካሂዱ !

@debreberhan_university
1.4K viewsedited  17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ