Get Mystery Box with random crypto!

#የጉድ ሃገር በዳውሮ ዞን  ከጪ በተባለው ወረዳ ለመጀመሪያ ዙር በተደረገ ማጣራት ከ264 የትም | DBU Info

#የጉድ ሃገር

በዳውሮ ዞን  ከጪ በተባለው ወረዳ ለመጀመሪያ ዙር በተደረገ ማጣራት ከ264 የትምህርት መረጃ ውስጥ 127ቱ #ሀሰተኛ ሆኖ መገኘቱ ተሰምቷል።

Credit: tikvah