2023-01-17 20:02:44
ለዶንቦስኮ ካቶሊክ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች በሙሉውድ ተማሪዎቻችን እና የተከበራችሁ ወላጆች ምንም እንኳ በነገው ዕለት ለግማሽ ቀን ት/ት እንደሚሰጥ ገልጸን የነበረ ቢሆንም ከአዲስ አበባ ት/ቢሮ በተላለፈልን መልዕክት መሰረት ከጥምቀት የከተራ በዓል አከባበር ጋር ተያይዞ መንገዶች ዝግ ሊሆኑ እና የትራንስፖርት እጥረት ሊኖር ስለሚችል በአዲስ አበባ ሁሉም ት/ቤቶች ዝግ እንዲሆኑ የተወሰነ በመሆኑ
ነገ ረቡዕ ጥር 10/2015ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን እንገልፃለን።
269 views17:02