Get Mystery Box with random crypto!

ከመልካም ተግባሮች መሀከል አንድ ተግባርን ብቻ የፈፀመና የአላህን ይቅርታ በማግኘት ጀነት የሚገባው | የአቡ ሱለይማን ዳውድ ያሲን የመማማሪያ መድረክ

ከመልካም ተግባሮች መሀከል አንድ ተግባርን ብቻ የፈፀመና የአላህን ይቅርታ በማግኘት ጀነት የሚገባው ማን እንደሆነ እናውቃለን?
ብድር አበዳሪ ሆነኽ ተበዳሪን የማታጨናንቅ አልያም በይቅርታ ብድሩን የምታነሳለት ከሆነ ይህ መልካም ተግባር እንጂ ሌላ ባይኖርህም አላህ ሀጢአትህን አብሶልህ ለጀነት ያበቃሀል አላሁ አክበር
عن أبي مسعود البدري رضي الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم " حوسب رجل ممن كان قبلكم فلم يوجد له من الخير شيئ إلا أنه كان يخالط الناس وكان موسرا وكان يأمر غلمانه أن يتجاوزوا عن المعسر قال الله عز وجل: نحن أحق بذلك منه تجاوزوا عنه " رواه مسلم
ይህ ሀዲስ ተውሂዱ ለተስተካከለና ከሽርክ ለፀዳ ግለሰብ የሚመለከት ብቻ ነው ።
T.me/dawudyassin