Get Mystery Box with random crypto!

𝐃𝐀𝐖𝐈𝐓 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌𝐒 𝐌𝐨𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨𝐬 Ⓜ️

የቴሌግራም ቻናል አርማ dawitdreams1 — 𝐃𝐀𝐖𝐈𝐓 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌𝐒 𝐌𝐨𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨𝐬 Ⓜ️ 𝐃
የቴሌግራም ቻናል አርማ dawitdreams1 — 𝐃𝐀𝐖𝐈𝐓 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌𝐒 𝐌𝐨𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨𝐬 Ⓜ️
የሰርጥ አድራሻ: @dawitdreams1
ምድቦች: ስነ-ጽሁፍ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 22.91K
የሰርጥ መግለጫ

ትልቅ ህልም አለኝ! ህልሜ ይቻላል!
💙
https://youtube.com/playlist?list=PLXpcDTkmtxdZRTH6OxmJEIH_7omGpcREh
💙
#Motivational_Videos

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-15 09:56:28

326 views06:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 06:31:11
1.4K views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 06:31:10
ሰላሳኛ ባች የፓራዳይም ሺፍት ስልጠና ተጀመረ። የቀረን ቦታ ጥቂት ስለሆነ ዛሬውኑ በ+2519 38 252525 በመደወል ይመዝገቡ። ዛሬን በጥበብ እንኑር !
1.3K views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 07:21:04
የ30ኛ ባች አቀባበል
1.6K views04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 07:21:04
የ21 ቀን ፓራዳይም ሺፍት ስልጠና ዛሬ ሐምሌ 4 ይጀመራል። የት/ት ጊዜ ሰኞ ረቡዕ አርብ ከምሽቱ 12፡00 - 02፡00 ሲሆን ስልጠናውም ሁለት ወር የሚቆይ ይሆናል።
1.5K views04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 06:50:13
የማክሰኞ እንግዳ

ስንፈጠር እንድናሸንፍ እና የምንፈልገውን ሕይወት እንድንኖር ነው
። ታድያ በሰበቦቻችን ታጥረን ራሳችንን ገድበናል። የማክሰኞ እንግዳችን የሕይወት ዘመኗ የገደቧትን አጥሮች አሸንፋ በትልቅ የመንግስት ኃላፊነት ሀገራችንን እያገለገሉ ከሚገኙ እንስት መሪዎች መካከል አንዷ ስትሆን በስኬት መንገዷ ያጋጠማችን መሰናክሎች እንዴት እንዳሸነፈች ማክሰኞ ሐምሌ 05/2014 ከ11፡00 ጀምሮ ድንቅ የሆነ የአዕምሮ ምግብ ልትመግበን ተዘጋጅታለች። እናንተስ ዝግጁ ናችሁ? ይህን ድንቅ የአዕምሮ ምግብ ለመታደም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

መግቢያ በነፃ

ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ። ያመለጣችሁን እንግዳ በ Dawit Dreams You Tube channel ላይ በመግባት ታገኙታላችሁ።
1.8K viewsedited  03:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 17:14:29

2.0K views14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 08:49:44
ለመላው የእስልምና እምነት ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችው በዐሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የስኬት እና የፍቅር ይሁንላችው!


ትልቅ ሕልም አለኝ!
ኢትዮጵያን እና አፍሪካን እየቀየርኩ ነው!
አንድ ብር ከአንድ ዶላር እኩል ነው!
ዳዊት ድሪምስ.
  
2.1K viewsedited  05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 06:40:44 Watch "ሀላል ምግብ በማዛጋጀት አለምን እየመገብኩ ነው! ሼፍ ማሾ" on YouTube


2.3K views03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 17:43:42 Watch "እናቶች ከወለዱ በኋላ ወደ ነበሩበት ኪሎ መመለስ ይችላሉ፣ ግን እንዴት? ሳምራዊት" on YouTube


2.3K views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ