Get Mystery Box with random crypto!

የማክሰኞ እንግዳ ብዙዎቻችን የምናውቀው ወጣቱ የፍልስፍና እና የነገረ-መለኮት አጥኚው ዬናስ ዘውዴ | 𝐃𝐀𝐖𝐈𝐓 𝐃𝐑𝐄𝐀𝐌𝐒 𝐌𝐨𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐕𝐢𝐝𝐞𝐨𝐬 Ⓜ️

የማክሰኞ እንግዳ

ብዙዎቻችን የምናውቀው ወጣቱ የፍልስፍና እና የነገረ-መለኮት አጥኚው ዬናስ ዘውዴ ማክሰኞ ነሐሴ 24/2014 ከሰዓት 11፡00 ጀምሮ ድንቅ የሆነ የአዕምሮ ምግብ ሊመግበን ተዘጋጅቷል። እናንተስ ዝግጁ ናችሁ? ይህን ድንቅ የአዕምሮ ምግብ ለመታደም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

መግቢያ በነፃ
VIP REP 200

ለበለጠ መረጃ በ +251938252525 ይደውሉ። ያመለጣችሁን እንግዳ በ Dawit Dreams You Tube channel ላይ በመግባት ታገኙታላችሁ።