Get Mystery Box with random crypto!

የመሰንቆን የድምጽ ጥራት ከሚወስኑት መካከል 1 የሚሰራበት እንጨት ፦ከዋንዛ ቢሆን ይመረጣል። 2 | ዳዊት መሰንቆ(Dawit Mesenko) 🎢🎼🥁🎻🪕🎸🎺🎷

የመሰንቆን የድምጽ ጥራት ከሚወስኑት መካከል
1 የሚሰራበት እንጨት ፦ከዋንዛ ቢሆን ይመረጣል።
2 የጭራው ብዛት፦ ከ 80 እስከ 90 ቢሆን የተሻለ ነው።
3 የመቃኛው አይነት ፦ለአገልግሎት (ለመድረክ ስራ) ከሆነ የብረት መቃኛ ለመለማመጃ ከሆነ የእንጨት መቃኛ የተሻለ ነው።
4 የቆዳው አይነት ፦በደንብ የተላገ እና ሳሳ ያለ መሆን ይጠበቅበታል።
5 የበርኩማው አይነት ፦ቀጠን ያለ እና የወይራ እንጨት ቢሆን ድምጹን በጥራት ወደ ድምጽ ሳጥኑ ያስተላልፋል።
እነዚህን ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟላ መሰንቆ ከፈለጉ @dawit_1234 ?ያናግሩን።