Get Mystery Box with random crypto!

ይሔ ድምፁ ሙሉው ነው. ሜጋ ባይቱን ቀንሳችሁ በትኑት. ---_ ጀምዒዮች ይህችን | ዳዕዋ ሰለፍያ በልጓማ®

ይሔ ድምፁ ሙሉው ነው.

ሜጋ ባይቱን ቀንሳችሁ በትኑት.
---_
ጀምዒዮች ይህችን በሽተኛና ቆሻሻ የሆነች ጀምዒያቸውን በመሷሊሃል ሙርሰላ ደብቀው ለመኖር ከፍተኛ ግብግብ እያደረጉ ነው ። ጀምዒዮች አይሳካላችሁም እንላቸዋለን...
-----
ይቻላል ለማለት የኢማም ፈውዛንንና የአቡ ኒብራስን ድምፅ በማጋጨት ሲፍጨረጨሩ ሳያቸው በጀምዒያዋ ምች ምን ያክል እንደተጠናገሩ በቀላሉ ትረዳለህ ።
-----
አይ ሆድ ይብላኝልህ...
----
https://t.me/AbuNamuse
----
https://t.me/AbuNamuse/1170
----