ይነበብ ከ facebook ከእህታችን የተወሰደ ኑረድን አል አረቢ ፅዳት ከራስ ይጀምራል የአረብ ሀገር ሴቶች እንስቅብሀለን የጀምዕይ ግልገል በጣም ቀርሽተሀል: የአረብ ሀገር ሴቶች ምን እርም እናወጣለን? ሳያቁ መሳሳት ታድያ ምን ይገርማል: አሁን ይሄ ስድብ ምንን ያስተምራል: የዘመረካት ሁሉ አንተን ይወክላል: በኢፋ ማስመሰል በጣሙን ይገርማል: ሌላባው ሌባ ማለት እጅግ ያስደንቃል: እውር ሲጠግብ መሪውን ይማታል: የኑረድን ስድብ እጅጉን ያስቃል : ውሸትን ማዘውተር ኧረ ይደብራል: በሱና መነገድ በጣም ያሳፍራል : ቅጥፍና ሲበዛ የተንቃብህ ቀን ይሄው ያዋርዳል: ኑረድን አል አረቢ አንተ ራስህ ማነህ? እስኪ መልስልኝ እኔ ልጠይቅህ ? አዎ እናቅሀለን በጣም ውሸታም ነህ: ደግሞ የሚገርመኝ ራስም ወዳጅ ነህ: የራስህን ትተህ ሰውን ትመክራለህ: ከዋናው ጀምዕይ አንድኛው አንተ ነህ: አዎ እናቅሀለን ሴት አጭበርባሪ ነህ: ለሴት ያዝንክ መስለህ በጣም ትዋሻለህ: በሱና ሰዎች ላይ በጣም ትቀጥፋለህ : ጉርፕ እየከፈትክ ከሴቶች ለማኝ ነህ : በጣም የገረምከኝ ዙረህ መሳደብህ: ቢሢሚ ሰለፍያ የሱና ሰው መስለህ: የዋህ ባለማወቅ ከስር ሲከተልህ: ጀግናችን አይዞህ ብሎ ሲያበረታህ: እውቀት ያለህ መስሎክ ደንበር አላፊነህ: ኑረድን ካንተ የምናቀው እውነቱን ልንገርህ አላህ እረድቶህ አንድት ሀቅ አውርተህ: በዚች ባንዷ ነገር ሰውማ ካመነህ: በተለይ ሴቶች በርታ አይዞህ ካሉህ: በዚች ባንዷ ነገር 10 ትዋሻለህ: በመርከዝ በመስጅድ በሱና ነጋጅ ነህ: ሀቅን እዳንማር ሰውን ታግታለህ: የኔ ብቻ ይሁን በጣሙን ትላለህ: ልመናህ እድደምቅ ሱንይ ነኝ ትላለህ: በጣም የሚገርመው ዳዕዋ ብለህ ሄደህ: ስለዘር ስለቁንጅና ግጥም ትገጥማለህ? እስኪ ይሰቅጥጥህ በአሏህ ይሁንብህ: እራስህን ፈትሽ ለማኝ ውሸታሙ አንተ ነህ: እዳንተው ውሸታም ጓደኞችም አሉህ: የሀቅ ቀባሪ የውሸት አርበኛ ያአንተ መሰሎችህ: እናማ ወላሂ ከናተ እምናቀው ይሄነው ልንገርህ: ደግሞ ገቢው ስላቆመ በጣም ተናደሀል: የኛ አላንስህ ብሎ ከአባትም ደርሰሀል: ምናባሽ እያልክ አባትም ሰድበሀል: መመስገኑ ይቅር ሲሰድቡን ያመናል: እኔ የሚገርመኝ እስኪ ልጠይቅህ: የሴት ተቆርቋሪ እውነት የኛ አዛኝ ነህ: እዳዛ ከሆነ የሴቶችን ገንዘብ ለምን ትበላለህ? እኔን ያስገረመኝ አባት መሳደብህ: ብለህ አልነበረ አባት ክብር አለህ: ለነገሩ በጣም ተናደሀል አዎ ውነታ አለህ: የአረብ ሀገር ሴቶች አዎ አንፈርድብህ: ባይሆን ነን ከፊሎች የማንፈርድብህ: ከጥመት ጀማዐ ዘለን ወጣንብህ: ባጢልን አራክሰን ሀቅን አዎቅንብህ: ጀምዕያን ትተን ከሱናው ሄድንብህ: ስታታል ነበረ ሽወዳው ቀረብህ: እዳዛ ከሆነ በጣም ያቃጠለህ: ምን ደግ እንሆናል እሰይ ደግ አረግንህ: ብለህ ጠየቅዴ አእምሮ ግን አለሽ ምነው እኛ ቀረን በቃ ትተሽን ሄድሽ: ሁል ጊዜ እርጅንጅ ለምን ታቆሜለሽ: ውሸታም እያለን ዘመድ ትረጃለሽ: ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እደዛ ነው ኑረድን አልሀምዱሊላህ አዎ ላንመለስ ሄድን: በቃ ተለየን አዛኙ ጌታችን አላህ ደርሠልን: አዎ ተሰናበትናችሁ እርር በሉ ድብን: ሀቀኛን መርጠናል እኛ ምን አገባን: የውሸታም ቅርሸት ምን ሊቀንስብን: አዎን አእምሮ አለን ሄድን ወደ ጀግኖች: ከተውሂዲ ባለቤት ከነዛ ሱንዮች: ሱናን አስተማሪ ውድ ሰለፍዮች: የማይበገሩ እናዛ ብርቆዮች: አወ እደግመዋለሁ ሄድን ወደ ጀግኖች: ኑረድን አል አረቢ የጀምዕይ ግልገል: ከራስ ወዳጅነት ልፀዳ ይገባል: ተግብረህ አሳየን ፅዳት ከራስ ይጀምራል: ይድረስ ለኑረድን አል አረቢ በእህታችን ኡሙ ሶብሪና ከሰለፎች መንደር ይህን የጀምዕይ ቡችላ እንደት አጥባ እንዳሰጣችው ተመልከቱልኝማ አጠቃላይ ፕሮግራማችንን በቴሌግራም ለመከታተል እና ለሌሎችም ለማስተላላፍ ሊንኩን ይጫኑ https://t.me/httpsAbuhuzeifadaewaselefya13 155 viewsسبحانك يارب, 04:27