☞︎︎︎በመሰረቱ አንድ ሰው የሚመከረው በአንደኛ ደረጃ ለራሱ (ለዱኒያው ወይም ለኣኺራው) ሲባል ነው። ሲመክሩትና ችግሩን ሲነግሩት የናቁት ወይም ደግሞ ❁የቀኑበት የሚመስለው ሞኝ ሰው መቼም፣ ከማንም ምክር አይጠቀምም! የዚህም ምክንያት እራሱን ንጹህና ሙሉእ አድርጎ ስለሚያስብና ልቡንም ለምክር ስለማይከፍት ነው። ከእንዲህ ዓይነት ጸባይ አላህ ያጥራን! ︎Ustaz አህመድ ኣደም አሏህ ይጠብቃቸው 𝐓𝐞:https://t.me/dawatulanbiya 980 viewsedited 04:05