Get Mystery Box with random crypto!

DURSI TAWHIIDAAf ቅድሚያ ተውሂድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ dawahsalaffiyyah — DURSI TAWHIIDAAf ቅድሚያ ተውሂድ D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dawahsalaffiyyah — DURSI TAWHIIDAAf ቅድሚያ ተውሂድ
የሰርጥ አድራሻ: @dawahsalaffiyyah
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 792
የሰርጥ መግለጫ

ደእዋ ሰለፊያ

Ratings & Reviews

5.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-25 17:38:44 ''የጃሀነም ሰዎች ባህሪዎች'':- ጅህለና ፣ ኩራተኛ ፣ ተንኮለኛ ፣ እቢተኛ ፣ ሰዎችን የሚንቁ ፣ ስስተኛ ፣ ሰዎችን የሚያዋርዱ ፣ ሶላትን የማይሰግዱ ፣ ትብዕተኛ...ወዘተ ናቸው።
84 viewsIbnu Hussein, 14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 14:38:24 ''የጃሀነም ሰው [ዕድል-ቢሱ] የሚገሩለት ስራዎች:- ሽርኩ ፣ ቢድዓው ፣ ግፉ ፣ ኩራቱ ፣ ትብዕቱ ፣ ንቀቱ ፣ ምቀኝነቱ ፣ ግሩፐኝነቱ...ወዘተ ናቸው።''
92 viewsIbnu Hussein, 11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 14:12:46 ["የቂያማ ቀን ሰዎች አይጠቅሙህም ''ተግባርህ'' ነፃ ያወጠሃል ወይም ያዋርድሃል።"]
¶በሸይኽ አህመድ አል-በደዊ [አላህ ይጠብቀው] በተውሂድ ዙርያ!!!
∆የቅያማ/የትንሳኤ ቀን መለኢካ፣ ነብይ፣ ወልይ፣ ሸይኸ፣ ጄላን፣ መገርገቢያ፣ ኑርሁሴን፣ አድባር፣ ቃጣባሪ፣ አልከሶ፣ አብሬት፣ መርሳ አባገትዬ፣ ሾንኬ፣ ዳንዬ፣ አሊ ጎንደር አባድር ፣ ቀን፣ ቁባ፣ አፈር፣ ቆሌ፣ እናት፣ አባት፣ ወንድም፣ እህት፣ ሚስት፣ ልጅ፣ ጓደኛ ....ወዘተ ምንም አይጠቁሙሁም። ይልቁንስ ተውሂድ እና ሱና ነው የሚጠቅሙሁ በአላህ [ሱብሓነሁ ወታዓላ] እዝነት!!!
••• ••════••• •••════•• •••
يوم لا ينفع مال ولا بنون

~ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡ ሱረቱ አልሹዐራ 88
إلا من أتى الله بقلب سليم

~ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡»ሱረቱ አልሹዐራ 89
يوم يفر المرء من أخيه

~ሰው ከወንድሙ በሚሸሽበት ቀን፤ ዐበሰ 34
وَأُمِّهِ وَأَبِيهِ

~ከናቱም ካባቱም፤ ዐበሰ 35
وَصَاحِبَتِهِ وَبَنِيهِ

~ከሚስቱም ከልጁም! ዐበሰ 36
لِكُلِّ امْرِئٍ مِّنْهُمْ يَوْمَئِذٍ شَأْنٌ يُغْنِيهِ

~ከእነርሱ ለየሰው ሁሉ በዚያ ቀን ከሌላው የሚያብቃቃው ኹነታ አልለው፡፡ ዐበሰ 37
يوم لا تملك نفس لنفس شيئا والأمر يومئذ لله

~እርሱ ማንኛይቱም ነፍስ ለሌላይቱ ነፍስ ምንም ማድረግን የማትችልበት ቀን ነው፡፡ ነገሩም ሁሉ በዚያ ቀን ለአላህ ብቻ ነው፡፡ አል-ኢንፊጣር 19
وَكُلَّ إِنسَانٍ أَلْزَمْنَاهُ طَائِرَهُ فِي عُنُقِهِ ۖ وَنُخْرِجُ لَهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ كِتَابًا يَلْقَاهُ مَنشُورًا

~ሰውንም ሁሉ በራሪውን ሥራውን በአንገቱ አስያዝነው፡፡ ለእርሱም በትንሣኤ ቀን የተዘረጋ ኾኖ የሚያገኘው የኾነን መጽሐፍ እናወጣለታለን፡፡ ሱረቱ አል-ኢስራእ 13
اقْرَأْ كِتَابَكَ كَفَىٰ بِنَفْسِكَ الْيَوْمَ عَلَيْكَ حَسِيبًا

~«መጽሐፍህን አንብብ፡፡ ዛሬ ባንተ ላይ ተቆጣጣሪነት በነፍስህ በቃ» ይባላል፡፡ ሱረቱ አል-ኢስራእ 14
أعنده علم الغيب فهو يرى

~የሩቁ ምስጢር ዕውቀት እርሱ ዘንድ አልለን? ስለዚህ እርሱ ያያልን? ሱረቱ አል-ነጅም 35
أَمْ لَمْ يُنَبَّأْ بِمَا فِي صُحُفِ مُوسَىٰ

~ይልቁንም በዚያ በሙሳ ጽሑፎች ውስጥ ባለው ነገር አልተነገረምን? ሱረቱ አል-ነጅም 36
وَإِبْرَاهِيمَ الَّذِي وَفَّىٰ

~በዚያም የታዘዘውን በፈጸመው በኢብራሂም ጽሑፎች ውስጥ ባለው አልተነገረምን? ሱረቱ አል-ነጅም 37
أَلَّا تَزِرُ وَازِرَةٌ وِزْرَ أُخْرَىٰ

~እርሱም ኃጢያት ተሸካሚ ነፍስ የሌላይቱን ነፍስ ኃጢኣት አትሸከምም፡፡ ሱረቱ አል-ነጅም 38
وَأَن لَّيْسَ لِلْإِنسَانِ إِلَّا مَا سَعَىٰ

~ለሰውም ሁሉ የሠራው እንጅ ሌላ የለውም፡፡ ሱረቱ አል-ነጅም 39
إن يوم الفصل ميقاتهم أجمعين

~የመለያው ቀን ለሁሉም ቀጠሯቸው ነው፡፡ ሱረቱ አል-ዱኻን 40
يوم لا يغني مولى عن مولى شيئا ولا هم ينصرون

~ዘመድ ከዘመዱ ምንንም የማይጠቅምበት እነርሱም የማይርረዱበት ቀን ነው፡፡ ሱረቱ አል-ዱኻን 41
تلك أمة قد خلت لها ما كسبت ولكم ما كسبتم ولا تسألون عما كانوا يعملون

~ይህቺ በእርግጥ ያለፈች ሕዝብ ናት፤ ለእርሷ የሠራችው አላት፤ ለናንተም የሠራችሁት አላችሁ፤ ይሠሩትም ከነበሩት አትጠየቁም፡፡ አል-በቀራህ 141
••• ••════••• •••════•• •••
↓↓↓↓↓↓
ቴሌግራም:--https://t.me/DawahSalaffiyyah
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
••• ••════•• •••════•• •••
↓↓↓↓↓↓
ቴሌግራም:--https://t.me/DawahSalaffiyyah
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
Subscribe በማድረግ ሌሎችንም ደርሶችን አብረን እናዳምጥ እንማር ለሌሎችም ጓደኞቻችን እናጋራ።
https://youtube.com/channel/UC6RCApY07fkTAMer689yLjw
["የቂያማ ቀን ሰዎች አይጠቅሙህም ''ተግባርህ'' ነፃ ያወጠሃል ወይም ያዋርድሃል።"]
89 viewsIbnu Hussein, 11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 14:12:43
71 viewsIbnu Hussein, 11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 11:18:19 ማንንም ባትነካ ዲኒህን[ማንነትህን] አትልቀቅ!!
80 viewsIbnu Hussein, 08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 09:10:16 የቂያማ ቀን አላህ [ሱብሓነዑ ወታዓላ] ፊት ስንቀርብ እኛ የረሳነው አላህ [ሱብሓነዑ ወታዓላ] የማይረሳው ስንት ጉድ አለብን።
79 viewsIbnu Hussein, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 08:22:51
77 viewsIbnu Hussein, 05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 08:21:03 አርባኢን ነወዊ ክፍል፡ 20 በሸምሱ ጉልታ [ሀፊዘሁላህ]
የዛሬው የአርባኢን ደርሳችን:-
~በዳእዋ ሰለፍያ ላይ የንዣበቡ አደጋዎችን በአላህን በመፍራትና በትእግስት ማለፍ እንዳለብን አጭር ማብራረያ:-
~ከጅብሪል አለይሂ ሰላም ሀዲስ የምንማረው ቁምንም ነገር ከባለፈው የቀጠለ።
~ሙሽሪኮች በጣም የስገረመቸው 3ቱ ነገሮች ተዘርዝረዋል ሁሉንም በክፍል 20 ደርሳችን ያገኙታል።
••• ••════•• •••════•• •••
↓↓↓↓↓↓
ቴሌግራም:--https://t.me/DawahSalaffiyyah
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
Subscribe በማድረግ ሌሎችንም ደርሶችን አብረን እናዳምጥ እንማር ለሌሎችም ጓደኞቻችን እናጋራ።
https://youtube.com/channel/UC6RCApY07fkTAMer689yLjw
["እውነተኛ ሙስሊም ሀቅ በዞረበት ነው የሚዞረው።"]
76 viewsIbnu Hussein, 05:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 15:06:33 ''ቁርዓን"" ባነበብከው ቁጥር እውቀትን ትጨምራለህ ፤ የሰዎችን ንግግር/ፅሁፍ ደግሞ ባነበብከው ቁጥር ስህተቶችን ታገኛለህ።
77 viewsIbnu Hussein, 12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 11:36:17 ''ቁርዓን'' እርስ በራሱ በፍጹም አይገጫጭም/አይፋለስም ግጭት ቢኖር እንኳ የሰዎች ግንዛቤ እጥረት እንጂ።
82 viewsIbnu Hussein, 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ