Get Mystery Box with random crypto!

መልካም ዜና ከዳሸን ባንክ! ዳሸን ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ የሚገኙ ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና | Dashen Bank

መልካም ዜና ከዳሸን ባንክ!
ዳሸን ባንክ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ የሚገኙ ጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ንግዶች/ኢነተርፕራይዞች ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ሴቶች እንዲሁም ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች በሥራቸው እንዲበረታቱ በመጠነኛ ዋስትና እና በአነስተኛ የወለድ መጠን የብድር አቅርቦት ይዞላቸው ቀርቧል፡፡ ይህን የብድር አቅርቦት ተጠቃሚ ለመሆን አቅራቢያዎ የሚገኘዉን የዳሸን ባንክ ቅርንጫፍ ይጎብኙ፡፡

የማመልከቻ ፖርታል አድራሻ:-
www.ethiomesmer.com
#DashenBank #Mesmer #Ethiopia #ኢትዮጵያ