ዳሸን ባንክ ከሜክሲኮ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የፎቶ አውደ ርዕይ ትናንት ምሽት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በይፋ ተከፍቷል። እስከ ታኅሣሥ 15/2015 የሚቆየው ይህ አውደ ርዕይ ለሕዝብ በነፃ ክፍት የሆነ ሲሆን በርካታ ፎቶዎች ለዕይታ ቀርበዋል። በዝግጅቱ በርካታ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ አባላት፣ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። 3.6K viewsSileshi Yilma Reta, 11:05