Get Mystery Box with random crypto!

ዳሸን ባንክ ከሁለት ዓመት በፊት ሥራ ላይ ያዋለው የትምህርት ቤት የክፍያ ስርዓት ለትምህርት ቤቶች | Dashen Bank

ዳሸን ባንክ ከሁለት ዓመት በፊት ሥራ ላይ ያዋለው የትምህርት ቤት የክፍያ ስርዓት ለትምህርት ቤቶች በተዘጋጀ እራሱን በቻለ ለአጠቃቀም ምቹ ሲስተም ታግዞ እና ተቀናጅቶ የአንድን ትምህርት ቤት የክፍያ ሂደት ለማቀላጠፍ የተዘጋጀ የባንካችን ተመራጭ አገልግሎት ነው