Get Mystery Box with random crypto!

ነሲሓ የወጣት ወንዶች ልዩ ኮንፈረንስ ነሲሓ ወጣቶችና ታዳጊዎችን አስመልክቶ በአይነቱ ልዩ የክረ | ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute

ነሲሓ የወጣት ወንዶች ልዩ ኮንፈረንስ


ነሲሓ ወጣቶችና ታዳጊዎችን አስመልክቶ በአይነቱ ልዩ የክረምት ኮንፈረንስ አሰናድቷል


በእለቱ የሚሰናዱ ፕሮግራሞች

☞ዐቂዳና ቁሳዊነት በኡስታዝ ሙሐመድ ሀሰን ማሜ
☞መዝናናትና መደሰት በሸሪዓ ሚዛን ዐብዱረዛቅ ፈረጃ

በሌሎች ዳዒዎችና ባለተሰጥኦ ወጣቶች ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።

☞ አስተማሪ መጣጥፍ በዶክመንተሪ መልኩ

☞ "የነብዩ ዩሱፍ ዐለይሂ ሰላም ድንቅ ፅናት" ልዩ በሆነ አቀራረብ


ፒያሳ በሚገኘው በኸሊፋ አዳራሽ

ነሓሴ 15 2014

መግቢያ በነፃ

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

የፕሮግራሙ መግቢያ ላይ የተለያዩ ጠቃሚ መፅሀፍት፣ ጣፋጭ ምግቦች መጠጦች በተመጣጣኝ ዋጋ ይቀርባሉ

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv