Get Mystery Box with random crypto!

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። ወደ አላህ ኪታብ (ቁርአን) መመ | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ወደ አላህ ኪታብ (ቁርአን) መመልከትና መቅራትን እንደማብዛት የአቅልና የሩህ ምግብ የሆነ፣ አካልን የሚጠብቅና ደስታን የሚሰጥ የሆነ ነገር ምንም አላየሁም።
[مجموع الفتاوى 493/7]
@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal