Get Mystery Box with random crypto!

::::::የቀልብ በሽታ::::::::::: ከአካል በሽታዎች የበለጠ ጉዳት ያለው የመንፈስ (የቀል | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

::::::የቀልብ በሽታ:::::::::::

ከአካል በሽታዎች የበለጠ ጉዳት ያለው የመንፈስ (የቀልብ) በሽታ ነው ፡፡
  ከአካል በሽታዎች የበለጠ ጉዳት ያለው የመንፈስ (የቀልብ) በሽታ ነው ፡፡

የሚገርመው ግን ሰዎች ብዙም አልተጨነቁለትም

ለህክምናው  ሲጥሩም ብዙ አይስተዋሉም ከባድ ግላዊና ማህበራዊ ጉዳት ከሚያደርሱ በሽታዎች መካከል ነፍቅና ፤ ቂመኝነት ፤ ምቀኝነት ፤ ጥላቻ ፤ 
እራስ ወዳድነት ፤ በራስ መደነቅ ፤ ጉረኝነት ፤ ንፍት ፤ በዋነኝነት ይጠቀሳሉ፡፡

ለነዚህ ሁሉ በሽታዎች ቁርኣንን ማስተንተን እና 
ለተግባራዊነቱ ጥረት ማድረግ ፍቱን መድሃኒት ነው ፡፡

وَنُنَزِّلُ مِنَ الْقُرْآنِ مَا هُوَ شِفَاءٌ وَرَحْمَةٌ لِلْمُؤْمِنِينَ [الإسراء : 82] ከቁርቀኣን ለምእምናን መድሃኒትና እዝነት የሆነን እናወርዳለን
(ኢሰራእ 82)

::::::ቴሌግራማችን:::::::

@Darul_Islam_channal
@Darul_Islam_channal