❥:::::::::በደል ስደርስብን:::::::❥ የበደሉን ሰዎች በመንገድ ላይ ስናያቸው ገና ለገና ህመም ይሰማናል። ☞እኛ ደግሞ ከነሱ መሻል የምንችለው እንደ በደሉን በድለን ማሳመም ሳይሆን ☞ደስታ ያለው ሰዎች በማስደሰት እንጂ በማሳመም አለ መሆኑ እናሳያቸው ☜ አው በቃ የዛኔ ከነሱ ተሻልን ….100%√ በተበደልክበት ግዜ ሶብር አድርግ/ታገስ ታጋሾችን አላህ የበሽረቼዋን እና/ وبشر الصابرين ::::::ቴሌግራማችን:::::: @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal 531 viewsedited 03:40