Get Mystery Box with random crypto!

ሁለተኛው ዙር / ዙር ②/ ጥያቄ ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋል | ❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

ሁለተኛው ዙር / ዙር ②/ ጥያቄ
ከታች ዳሹን መሙላት እንዳትዘነጉ
ሙሉ ስድስት ጥያቄዎችን ይዞዋል

የመጀመሪያው ዙር አብዛኞቻችሁ የከበዳችሁ ይመስላል በዝሂኛውም ድክመት እንዳላይ ቆፍጠን በሉ አላህ ይጨምርላችሁ

መልካም እድል
አንድ ሰዓት ከ30 ደቂቃ አላቹህ

መልስ መስጫ @RemedanM ላይ

1) ከበደሎች ሁሉ እጅግ የከፋው ትልቁ በደል ምንድነው?
ሀ) ግድያ
ለ) በአላህ ማጋራት (ሺርክ)
ሐ) ሐሜት
መ) ድግምት

2) የቀብር ዓለም መጠሪያው?
ሀ) ሰክረህ
ለ) በርዘኽ
ሐ) ዐዛብ

3) ሱጁድ በሚወረድበት ጊዜ መሬት መንካት የሌለበት
ሀ) የእግር አውራ ጣት
ለ) ግንባር
ሐ) አፍንጫ
መ) ክንድ

4) የጀነት ሰዎች ቁመት?
ሀ) ስልሳ ሜትር
ለ) ሰላሳ ክንድ
ሐ) ስልሳ ክንድ
መ) አርባ ክንድ

5) የሒራ ዋሻ የሚገኝበት ተራራ?
ሀ) ኑር
ለ) ሰውር
ሐ) ሒራ

6) የቂያማ ቀን ወደ አንድ ጎኑ አጋድሎ/ተጣሞ/ የሚነሳ ሰው ………………