Get Mystery Box with random crypto!

#GazaNow ~~~ Video shows Israeli air strikes hitting a residen | Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

#GazaNow
~~~
Video shows Israeli air strikes hitting a residential building in Gaza.

* እስራኤል በጋዛ ላይ አዲስ ጥቃት ከፍታ በአየር ላይ ድብደባ እየፈፀመች ትገኛለች። የፍልስጤም ጤና ሚኒስትር እንዳሳወቀው በዚህም አንዲት የ5 አመት ልጅትን ጨምሮ 10 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን ሌሎች 75 ሰዎች ቆስለዋል ብሏል።

TRT World

ወገኖቻችንን አላህ ይጠብቃቸው!
T.me/Daru_Sunnah