Get Mystery Box with random crypto!

ሳምንታዊ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የደርስ ፕሮግራም ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ:- بلو | Daru Sunnah || ዳሩ ሱን'ናህ

ሳምንታዊ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የደርስ ፕሮግራም


ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ:-
بلوغ المرام
ከሱብሒ ሶላት በኋላ

الفواكه الجنية
ቀን ከ4:20 እስከ 5:00

شرح سنن أبي داود
ቀን ከ5:00 እስከ 6:00

دعائم منهاج النبوة
ከመግሪብ እስከ ዒሻእ


ሐሙስ:-
بلوغ المرام
ከሱብሒ ሶላት በኋላ

الفواكه الجنية
ቀን ከ4:20 እስከ 5:00

شرح سنن أبي داود
ቀን ከ5:00 እስከ 6:00


ቅዳሜ እና እሁድ:-
شرح سنن الترمذي
ጠዋት ከ1:15 እስከ 2:30

صحيح مسلم
ቀን ከዐስር ሰላት በኃላ


አድራሻ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር መስጂድ

Abubakar mesjid - አቡበከር መስጂድ
http://maps.google.com/?cid=9777129393835294663&hl=en&gl=gb


ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሎቹን ይቀላቀሉ
Telegram - https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
YouTube - https://youtube.com/channel/UCplz8inKRfrXjqcPKZa4aGw