Get Mystery Box with random crypto!

بسم الله الرحمن الرحيم አስደሳች ዜና ለሰለፍይ ወንድምና እህ | HD creative

بسم الله الرحمن الرحيم

አስደሳች ዜና

ለሰለፍይ ወንድምና እህቶች


የኡስታዝ አብደረህማን (አቡ ሂዛም )
የሚያቀራቸውን እና ያቀራቸውን ደርሶች ለማግፕት ሊንኩን ነክተው ያግኙ

T.me/durus_abu_hizam

አንደበቱ ጣፋጭ የሆነው ኡስታዛችን ከሚያቀራቸው ውስጥ

---- ኡሱሉ ሰላሳ
---- በይቁኒያህ
---- አጅሩሚያህ
---- ሸርሁ መሳኢሉል ጃሂሊያ
---- ኢርሻድ

እና ሌሎችም

እነዚህን እና ሌሎችን ደርሶች ከፈለጉ ከታች ያለውን ሊንክ ነክተው ሸሪአዊ እውቀትን ይማሩ

t.me/durus_abu_hizam
T.me/durus_abu_hizam



እና ሁላችሁም ይህንን ሊንክ በማሰራጨት አጅርዎን ያብዙ

አስባችሁታል በናንተ ምክኒያት የሆነ ሰው እውቀት ቢያገኝ እናም እሱ ሲያስተምር እና እንደዛ እያለ በቀጠለ ቁጥር የናንተ አጅር እየተባዛ ነው

አሏህ የጀነት ሰዎች ያድርገን