Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ በአቢላክ የቴሌቪዥን መርሐግብር አቢላክ የቴሌቪዥን መርሐግብር ከዳረጎት ሚዲያ ጋር በመተባበ | Daregot Media

ዛሬ በአቢላክ የቴሌቪዥን መርሐግብር

አቢላክ የቴሌቪዥን መርሐግብር ከዳረጎት ሚዲያ ጋር በመተባበር የአባታችን የመጋቤ ምሥጢር አለቃ መሰረት ተሰማ ፶ቀን መታሰቢያ ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀውን ዘጋቢ ትዕይንት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቴሌቪዥን ጣቢያ (EOTC TV) እያቀረቡ ይገኛሉ።

- ክፍል አንድ ዘጋቢ ትዕይንቱ ባለፈው ሐሙስ የቀረበ ሲሆን ላመለጣችሁ ከታች በተጠቀሰው ሊንክ በፌስቡክ ገጻችን ላይ መመልከት ይችላሉ።

- ክፍል ኹለት ዘጋቢ ትዕይንቱ ዛሬ ሐሙስ በEOTC TV ላይ በአቢላክ የቴሌቪዥን መርሐግብር ላይ ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ መከታተል ትችላላችሁ።

https://www.facebook.com/283653831831696/posts/1663763603820705/

#DaregotMedia
https://t.me/daregot