Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ናዲያ ቢያ እባላለው ። ፌስቡክ ላይ ጀነት የተመሰከረላቸው | ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ናዲያ ቢያ እባላለው ። ፌስቡክ ላይ ጀነት የተመሰከረላቸው የአስርቱ ምርጥ ሰሀቦችን ታሪክ በትንሹም ለመዳሰስ ሞክሬ ነበር ። ሰፋ አድርጌ በመፅሀፍ መልክ እስካዘጋጀው በቡክሌት መልክ ማዘጋጀትን ወድጃለሁ ! ለመልካም አስተያየታችሁ በጣም አመሰግናለሁ ። አላህ አንብበው ከሚጠቀሙበት ያድርገን ! በጀነቱም ይሰብስበን ።

መልካም ንባብ