Get Mystery Box with random crypto!

ማራኪ የእረፍትና የሽርሽር ልዩ ኘሮግራም ወደ ጆርዳን አማን!! የኢትዩጵያ አየር መንገድ የንግድ | danex travel

ማራኪ የእረፍትና የሽርሽር ልዩ ኘሮግራም ወደ ጆርዳን አማን!!
የኢትዩጵያ አየር መንገድ የንግድ የታሪክ የባህል እና ስልጣኔን አጣምረዉ ወደያዙት የጆርዳን አማን ከ መስከረም 9 ጀምሮ ለ 6 ቀናት የሚቆይ ልዩ ጥቅል!

89,999 ብር በሰዉ
ጥቅሉ የሚያጠቃልለው
ደርሶ መልስ ትኬት
በሆቴሎች የ6 ምሽት ቆይታ
መጓጓዣ
የምግብ ወጪዎች
የጉብኝት ቦታዎች መግቢያ ቲኬት
አስጎብኚ

መስተንግዷቸው በተሟላ የ5 ኮከብ ሆቴሎች እያረፉ ወደ አማን፣ ፔትራ፣ ዋዲ ራም እና የሞት ባህር በመሄድ አስገራሚ ጉብኝት ያሳልፉ!


Book now & Apply your Visa
0963 151515/0984171717/
0912 049364

በየጊዜው የምናዘጋጃቸውን ልዩ እና በቅናሽ የቀረቡ የጉብኝት ጥቅሎችን እና የበረራ ትኬቶችን የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ያግኙ! @danextravel