Get Mystery Box with random crypto!

#ዜጎችን መጠበቅ በተሳነው ስርአት እስከመቼ እናለቅሳለን ? ማንነትን መሰረት ባደረገ ጥቃት እየ | Dan Admasu

#ዜጎችን መጠበቅ በተሳነው ስርአት እስከመቼ እናለቅሳለን ?

ማንነትን መሰረት ባደረገ ጥቃት እየሞቱ ላሉት ንጹሃን ዜጎች መንግስት በማንም ላይ አያሳብ። ሃለፊነቱን እራሱ ይውሰድ አለቀ !!!

ማንነትን መሰረት ባደረገው ጥቃት ለሞቱት ወገኖቻችን የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን ለመግለጽ እወዳለሁ::

ኢትዮጵያዬ አርነትሽ የሚወጣበት ቀን ይምጣ !!!

#ዳን_አድማሱ
#Dan_admasu
አንድ ኢትዮጵያ !!!