Get Mystery Box with random crypto!

#የዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቲዲ አፍሮ ) ለጥበብና ለሃገር ላበረከ | Dan Admasu

#የዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቲዲ አፍሮ ) ለጥበብና ለሃገር ላበረከትከው የላቀ አበርክቶት ለዚህ ክብር በመብቃትህ እንኳን ደስ አለህ ለማለት እወዳለሁ ።

በዚህ አጋጣሚ አሁን ላለሁበት እግዚአብሀሔር ከሰጠኝ ጥበብ በተጨማሪ በሙያዪ ከተማርኩባቸው ሰዎች መካከል ግንባር ቀደሙ ሰው አንተ ነህና ምስጋናዪን በህዝብ ፊት ለማቅረብ እሻለሁ ! የጎንደር ዩኒቨርሲቲም ለዜማና ግጥም ደራሲ እንዲሁም ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ ) ላበረከታችሁለት የክብር ዶክትሬት በጥበብ ስም እናመሰግናለን ።

https://bit.ly/3ckOkCF
ዳን አድማሱ የዩቲዩብ ቻናል ሊንኩን በመጫን  ቤተሰብ ይሁኑ።

ሰላም ለ ኢትዮጵያ
ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ
አንድኢትዮጵያ
#ዳን_አድማሱ