Get Mystery Box with random crypto!

አስቸኳይ  ክፍት የስራ  ማስታወቂያ ቀን:20/07/2015                | DM jobs vavancy... .......

አስቸኳይ  ክፍት የስራ  ማስታወቂያ
ቀን:20/07/2015
                                   የሰራመደብ ፡ # መኪና ሽያጭ
የት ደረጃ /Any Degree/Dploma
የስራ ልምድ ፡ ዐ ዓመት
ፆታ: ሴት/
ደሞዝ ፡ 6000 +ኮሚሽን
ብዛት : 4

የስራ መደብ: # ትኬተር ለቤቲንግ/ለባስ
የት/ደረጃ: 10/12/ዲፕሎማ
ደሞዝ: 6000+
የስራ ልምድ: 0አመት
ፆታ:ሴት
የሰራ ቦታ :

የስራ መደብ: # መካኒካል እንጅነሪግ
የት/ደረጃ: ዲግሪ
ደሞዝ: በስምምነት
የስራ ልምድ: ዐአመት
ፆታ:ወንድ/ሴት
ብዛት 8


የስራ መደብ: # ኬሚካል እንጅነሪግ
የት/ደረጃ :ዲግሪ
ደሞዝ: 7000+
የስራ ልምድ: 0-አመት
ፆታ:ሴት
ብዛት - 5


የስራ መደብ: # ሴልስ/ሽያጭ -ለፈርኔቸር/ለቡቲክ/ለባዛር/ለቬሎ
የት/ደረጃ: 10
ደሞዝ: 5000-6000
የስራ ልምድ: 0-ዓመት
ፆታ: ሴ/ወንድ
የሰራ ቦታ / ለቦ /ጀሞ /ሽሮሜዳ/መረካቶ /ሳርቤት/ቦሌ/22/ሰሜት/መገናኛ/ጎርድሾላ/


የስራ መደብ፡ # ሹፌር በሁለም
የት ደረጃ :8/10/
የስራ ልምድ ፡ 1 አመት
ፆታ:/ሴት/ወንድ
ደሞዝ ፡  በስምምነት
የሰራ ቦታ:አአ
ብዛት 10


  የስራ መደብ፡ # ፍብራሪካ ሰራተኛ
የት ደረጃ ፡ዲፕሎማ 
የስራ ልምድ ፡  0አመት
ፆታ: ሴት/
ደሞዝ ፡  በስምምነት


  የስራ መደብ፡ # ሆስተስ/እንግዳተቀባይ
የት ደረጃ ፡  10ኛ  ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ ፡  0 አመት ጀምሮ!
ፆታ: ሴት
ደሞዝ ፡  6000_15000


የስራ መደብ ፡ # አካውንታት
የት ደረጃ ፡ዲግሪ/ዲፕሎ
የስራ ልምድ ፡ 0-1አመት
ፆታ ሴት/ወንድ
ደሞዝ ፡  5500-7000


የስራ መደብ ፡ # ሲቪል እንጅነሪግ
የት ደረጃ ፡Diploma /Degree
የስራ ልምድ ፡ 2 አመት
ፆታ: ሴት/ወንድ
ደሞዝ ፡  በስምምነት


የስራ መደብ ፡ #ማርኬቲንግ
የት ደረጃ ፡ ዲግር/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ ፡ 0_2አመት
ፆታ: ሴት/ወንድ
ደሞዝ ፡ 10,000+


የስራ መደብ፡ # መምህር ዋና እና ረዳት
የት ደረጃ ፡ 10/ኤኒዲግር/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ ፡ 0 አመት
ፆታ: ሴት/ወንድ
ደሞዝ ፡ በስምምነት


የስራ መደብ፡ #ሼፍ ዋና ረዳት
የት ደረጃ ፡ ሰርተፍኬት/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ ፡ 0_3 አመት
ፆታ: ሴት/ወንድ
ደሞዝ ፡ 8000+


የስራ መደብ፡ #ማኔጅመንት
የት ደረጃ ፡ ዲግር/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ ፡ 0አመት
ፆታ: ሴት/ወንድ
ደሞዝ ፡ በስምምነት


የስራ መደብ፡ #አካውንታት ስቶር
የት ደረጃ ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ ፡ 0አመት
ፆታ: ሴት/
የሰራ ቦታ፡ ሜክሲኮ/ጣፎ/ሰሜት /ገርጅ


የስራ መደብ፡ #ጂፒ ዶክተር
የት ደረጃ ፡ ዲግሪ/ማስተር
የስራ ልምድ ፡ 0_አመት
ፆታ: ሴት/ወንድ
ደሞዝ ፡ በስምምነት

አድራሻ :-ጎላጎል 22 ሲደርሱ ይደውሉ
0945445547
0938626865