አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በሁላችሁም ላይ የረበና ሰላም በናንተ ላይ ይውረድ እያልኩ አስደሳች ዜና ለሻሸመኔ ከተማና በአቅራቢያዋ ለምገኙ ሰዎች አስደሳቹ ዜና ምን መሰላችሁ... ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም በሻሻመኔ ከተማ በታላላቅ ዑለማዎች ደዕዋው ይካሄዳል ደዕዋ ብቻ አይደለም አዳዲስ ነሺዳዎችም የምወጡበት ቀን ነው። ሀሙስ ቀን 2:30 /28/12/2014 እመኑኝ የሚገርም አይታችሁት የማታውቁት የዳዕዋ ፕሮግራም ነው። የመግብያ ትኬት ከፈለጋችሁ @Isehac በዚህ ያናግሩኝ ወላሂ እዚ ከተማ የሆናች ሁሉም ሰው በሙሉ ይሄንን ትኬት መግዛት አለብን ይሄንን የዳዕዋ ፕሮግራም ያልሰማ እንዲሰማ ላልሰማም እንዲያሰማ ለአላህ ብላችሁ #ሼር አርጉት ሌላ ነገር እንኳን ሼር እያረገን የለ ለአላህ ብላችሁ። #ለናንተም እኮ ኸይር ነው። For any Comment @Isehac | 0980182049 @Dop1234 | 0993426999 @Crazy_Love01 | 0912620773 ትኬት መግዛት ከፈለጉ ገዢ ብቻ ያናግረኝ ትኬቱ ሳያልቀው ይፍጠኑ ደግሞ በጥዋት እንድትገኙ እሺ ቦታ ለመያዝም ሆነ ለደዕዋው ሳይጀምርብን ቀን 28/12/2014 838 views My moon , 10:00