Get Mystery Box with random crypto!

#WANAW ትጥቅ አምራች ይለያል ሀገር በቀሉ #ዋናው ትጥቅ አምራች ድርጅት ልክ እንደ ስሙ | Dagu Sport World

#WANAW ትጥቅ አምራች ይለያል

ሀገር በቀሉ #ዋናው ትጥቅ አምራች ድርጅት ልክ እንደ ስሙ ትጥቆቹም የስፖርቱ ዋና ነገሮች ናቸው።
ይህ ሀገር በቀሉ የትጥቅ አምራች ድርጅት ከ #ዳጉ_Sport ጋር በጋራ እየሰራ ሲገኝ ባሁኑ ሰአት ለዳጉ ስፖርት በራሳችን ዲዛይን ምርጫ መሰረት እንዲህ ባማረ መንገድ ትጥቁን ሰርቶ አስረክቦናል።

#ስፖንሰራችን #Wanaw ትጥቅ አምራች ድርጅት ላረክልን የትጥቅ ስጦታ ከልብ ማመስገን እንወዳለን።

#ዳጉ_Sport & #Wanaw
በጋራ በመሆን የሀገር ውስጥ ስፖርት ለህብረተሰቡ ለማርካት
#ዳጉ በስፖርታዊ መረጃዎች
#Wanaw በትጥቁ ስራ በጋራ እንሰራለን።

ምርጫቹህ በተመጣጣኝ ዋጋ ለመላው ኢትዮጵያ ስፖርት ቤተሰብ ትጥቅ እያደረሰ የሚገኘው #ዋናው ይሁን።

https://t.me/Dagu_Sport