Get Mystery Box with random crypto!

ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተወዳደራቹህ ከቻልን ነገ ካልተቻለ ግን ሰኞ በ14/09/15 ው | DAG Health Vacancy&Promotion

ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተወዳደራቹህ ከቻልን ነገ ካልተቻለ ግን ሰኞ በ14/09/15 ውጤት የምናሳውቅ ሲሆን የጠቅላላ ሐኪሞቻችን ምደባ ደግሞ የመደበኛ ዝውውር እንደተጠናቀቀ የምናደረግ መሆኑን እንገልፃለን።

የተፈተናቹህ ጠቅላላ ሐኪሞች በማስታወቂያ ካወጣነው ቁጥር በታች ስለሆናቹህ ሁላቹህም ያለፋቹህ መሆናቹህን እየገለፅን ነገ ውጤት እናሳውቃለን።
አብክመ ጤና ቢሮ
https://t.me/HealthDAG