Get Mystery Box with random crypto!

ህልም እውን በሚሆንበት ስፍራ ሚዛኑ ያልታወቀለት ቀዩ ትንቅንቅ በኦልድትራፎርድ ስተድየም ወደ ቀያይ | dagi sport ዮጵ

ህልም እውን በሚሆንበት ስፍራ ሚዛኑ ያልታወቀለት ቀዩ ትንቅንቅ በኦልድትራፎርድ ስተድየም ወደ ቀያይ ሰይጣናቱ ሚዛኑን ሲደፋ የየርገን ክሎፕ የልብ ምት በድንጋጤ ሲፈጥን በኤሪክ ፊት አውራሪነት የሚመሩት ቀያይ አናብስቶች ሶስት ነጥብ ፍለጋ ወደትያትር ኦፍ ድሪምስ የከተመቺውን ቀየን ዶሮዋ አንገት ሲቆርጡ...ካሪንግተን ባሳደገቺው ራሽፎርድ ዳግም ስትጦር..ጄደን ሳንቾ ጀምስ ሚልነር የኦልድትራፎርድ ሳርን የሰውነት ህግን ጥሱ ሲያስግጠው.. 1.1ቢሊዮን ደጋፊ በደስታ ሲፈነጥዝ እንዴት ያለ ምሽት እንዴት ያለ ደስታ...!!

@dagii30

ይሄ እኮ ጅማሮ ነው