Get Mystery Box with random crypto!

ከ ዌንገር በኋላ የድል መንገዱን ላጣው ....ከሙኒኩ እና ከለንደኑ አሰቃቂ ሽንፈት በኋላ በአውሮፓ | dagi sport ዮጵ

ከ ዌንገር በኋላ የድል መንገዱን ላጣው ....ከሙኒኩ እና ከለንደኑ አሰቃቂ ሽንፈት በኋላ በአውሮፓው ገናና ውድድር ዳግም ለመሳተፍ ለናፈቀው...በሽንፈት በሽታ ለታመመው እና አመት እስከ አመት በእንግሊዝ ስተድየሞች ለማይጠፋው ደጋፊ እነሱ መድሀኒት የሆኖ መስላሉ! ያዝልቅ ብለናል

https://t.me/+zOOKZoDtEIJlNWQ0