Get Mystery Box with random crypto!

ማረሻ ባለ ሶስት ዲስክ ማረሻ ዝርዝር መግለጫ HP OF 60—70 ትራክተር ላይ የሚገጠም | Dagem Kenndey General Trading PLC

ማረሻ

ባለ ሶስት ዲስክ ማረሻ ዝርዝር መግለጫ

HP OF 60—70 ትራክተር ላይ የሚገጠም

የሚያርሰው ጥልቀት፡ በ ሚሜ 220-250

ክብደት: 500 - 520 ኪ.ግ

የዲስክ ዲያሜትር: 660 ሚሜ

የሚያርሰው ስፋት በሚሜ: 800-850 ሚሜ

የዲስክ አይነት፡ ጎድጓዳ

የዲስክ ውፍረት 6 ሚሜ

ባለ አራት ዲስክ ማረሻ ዝርዝር

HP OF 75-90 ትራክተር ላይ የሚገጠም

የሚያርሰው ጥልቀት፡ በ ሚሜ 250-280

ክብደት፡ 625-655 ኪ.ግ

የዲስክ ዲያሜትር: 660 ሚሜ

የሚያርሰው ስፋት በ ሚሜ: 1050-1100 ሚሜ

የዲስክ አይነት፡ ጎድጓዳ

የዲስክ ውፍረት 6 ሚሜ


ባለ አምስት ዲስክ ማረሻ ዝርዝር

HP OF 130-140 ትራክተር ላይ የሚገጠም

የሚያርሰው ጥልቀት፡ በ ሚሜ 250-300

ክብደት፡ 990-1030 ኪ.ግ

የዲስክ ዲያሜትር: 660 ሚሜ

የሚያርሰው ስፋት በ ሚሜ: 1550-1600 ሚሜ

የዲስክ አይነት፡ ጎድጓዳ

——————————————————-

አድራሻችን :- 22 ማዞርያ ፣ መክሊት ህንፃ ጀርባ
በስልክ => 0977404236 / 0911055754
0911626784 / 0911625261
ኢ-ሜይል =>
jony1st@yahoo.com
በኢሜላችን =>
info@dkgtplc.com
በወይብ ሳይታችን =>
https://dkgtplc.com/
በፌስቡክ =>
https://www.facebook.com/dkgtplc