Get Mystery Box with random crypto!

TRANSFORMER PROTECTION DEVICE (የትራንስፎርመር መከላከያ መሳሪያ) Droup | Dagem Kennedy Business Group

TRANSFORMER PROTECTION DEVICE (የትራንስፎርመር መከላከያ መሳሪያ)

Droup out fuse both 15KV and 33KV (ዲሮፐ አውት ሁለቱንም15 ኪሎ ቮልት እና 33 ኪሎ ቮልት)
Lightening Arrestor both 15KV and 33KV (ላይቲንግ አርሬስተር ሁለቱንም 15 ኪሎ ቮልት እና 33 ኪሎ ቮልት)

Rememeber (አስታውስ)

All product is manufactured accourding to the latest specicfication of EEU(Ethiopia electric utility)

ሁሉም ምርቶች በ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቅርብ ጊዜ ዝርዝር መሠረት ነው የሚመረተው፡፡

የትራንስፎርመር ጥቀሞች
የማከፋፈያ ትራንስፎርመር ወይም ሰርቪስ ትራንስፎርመር በኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፋያ ሥርዓት ውስጥ የመጨሪሻውን የቮልቴጅ ለውጥ የሚያቀርብ ትራንስፎርመር መማከፋፈያ መስመሮች ውስጥ የሚሠራውን ቮልቴጅ ደንበኛው በሚጠቀምበት ደረጃ ላይ እንዲደርስ ያደርጋል

———————————————————-

አድራሻችን :- 22 ማዞርያ ፣ መክሊት ህንፃ ጀርባ
በስልክ => 0977404236 / 0911055754
0911626784 / 0911625261
ኢ-ሜይል =>
jony1st@yahoo.com
በኢሜላችን =>
info@dkgtplc.com
በወይብ ሳይታችን =>
https://dkgtplc.com/
በፌስቡክ =>
https://www.facebook.com/dkgtplc