Get Mystery Box with random crypto!

ማረሻ ባለ ሶስት ዲስክ ማረሻ ዝርዝር መግለጫ HP OF 60—70 ትራክተር ላይ የሚገጠም | Dagem Kennedy Business Group

ማረሻ
ባለ ሶስት ዲስክ ማረሻ ዝርዝር መግለጫ
HP OF 60—70 ትራክተር ላይ የሚገጠም
የሚያርሰው ጥልቀት፡ በ ሚሜ 220-250
ክብደት: 500 - 520 ኪ.ግ
የዲስክ ዲያሜትር: 660 ሚሜ
የሚያርሰው ስፋት በሚሜ: 800-850 ሚሜ
የዲስክ አይነት፡ ጎድጓዳ
የዲስክ ውፍረት 6 ሚሜ
ባለ አራት ዲስክ ማረሻ ዝርዝር
HP OF 75-90 ትራክተር ላይ የሚገጠም
የሚያርሰው ጥልቀት፡ በ ሚሜ 250-280
ክብደት፡ 625-655 ኪ.ግ
የዲስክ ዲያሜትር: 660 ሚሜ
የሚያርሰው ስፋት በ ሚሜ: 1050-1100 ሚሜ
የዲስክ አይነት፡ ጎድጓዳ
የዲስክ ውፍረት 6 ሚሜ
ባለ አምስት ዲስክ ማረሻ ዝርዝር
HP OF 130-140 ትራክተር ላይ የሚገጠም
የሚያርሰው ጥልቀት፡ በ ሚሜ 250-300
ክብደት፡ 990-1030 ኪ.ግ
የዲስክ ዲያሜትር: 660 ሚሜ
የሚያርሰው ስፋት በ ሚሜ: 1550-1600 ሚሜ
የዲስክ አይነት፡ ጎድጓዳ
——————————————————-
አድራሻችን :- 22 ማዞርያ ፣ መክሊት ህንፃ ጀርባ
በስልክ => 0977404236 / 0911055754
0911626784 / 0911625261
ኢ-ሜይል => jony1st@yahoo.com
በኢሜላችን => info@dkgtplc.com
በወይብ ሳይታችን => https://dkgtplc.com/
በፌስቡክ => https://www.facebook.com/dkgtplc