Get Mystery Box with random crypto!

ሰብል ማጨጃ ማሽን ዝርዝር መግለጫ :- በቁልፍ የሚነሳ ፣ የነዳጅ አይነት ናፍጣ ፣ በውሃ የሚቀዘ | Dagem Kennedy Business Group

ሰብል ማጨጃ ማሽን ዝርዝር መግለጫ :-

በቁልፍ የሚነሳ ፣ የነዳጅ አይነት ናፍጣ ፣ በውሃ የሚቀዘቅዝ ።

ሞዴል ==> 4G-150A ማጨጃ

የሚታጨደው ስፋት ==> 1500.0 ሚሜ

ኃይል ==> 6.0 HP በናፍጣ ሞተር

አነስተኛ የመቁረጥ ቁመት ==> 50.0 ሚሜ

ምርታማነት ==> 0.40 ሄክታር

የማሽኑ ክብደት ==> 230.0 ኪ.ግ

Dagem Kenndey General Trading PLC
በብረታ ብረትና በዋናነት በግብርና እና ትራንስፖርት ነክ ምርቶችና አገልግሎቶች ዘርፍ ሁለገብ የንግድ ድርጅት ዘርፎች ላይ የሚሰራ ነው

አድራሻችን :- 22 ማዞርያ ፣ መክሊት ህንፃ ጀርባ
በስልክ => 0977404236 / 0911055754
0911626784 / 0911625261
በኢሜላችን : info@dkgtplc.com
በወይብ ሳይታችን : https://www.dkgtplc.com
https://t.me/dagemkenndy