Get Mystery Box with random crypto!

መውቅያ / Thresher መውቅያ ማሽን ዝርዝር መግለጫ ዝርዝር ሞዴል Dk. ባለብዙ ተ | Dagem Kennedy Business Group

መውቅያ / Thresher

መውቅያ ማሽን ዝርዝር መግለጫ ዝርዝር

ሞዴል Dk. ባለብዙ ተግባር መውቅያ

የሚወቃው ሰብል ዓይነት :- ስንዴ ፣ ገብስ ፣ አኩሪ አተር ፣ ጤፍ

የኃይል ምንጭ 5.8 ኪሎ ዋት / 8 የፈረስ ጉልበት (HP)

የሞተር ፍጥነት 2800 rpm

በሰዓት የመውቃት አቅም 1000-1200 ኪ.ግ

ኦፕሬተር 1 ሰራተኛ

የምርቱ መጠን > 99%

የማሽኑ አጠቃላይ ልኬት 950 * 750 * 1265 ሚሜ

ቺንጋ B 1626 እና 81930

አድራሻችን :- 22 ማዞርያ ፣ መክሊት ህንፃ ጀርባ
በስልክ => 0977404236 / 0911055754
0911626784 / 0911625261
ኢ-ሜይል => jony1st@yahoo.com
በኢሜላችን => info@dkgtplc.com
በወይብ ሳይታችን => https://dkgtplc.com/
በፌስቡክ => https://www.facebook.com/dkgtplc