Get Mystery Box with random crypto!

ማስታወቅያ ለ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቅያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች | Cruise school

ማስታወቅያ

ለ2013 ዓ.ም 12ኛ ክፍል የአጠቃላይ ትምህርት ማጠናቀቅያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከውጤት ጋር በተያያዘ ከሐሙስ የካቲት 17/2014 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን እና በአካል እየተገኛችሁ ቅሬታ ማቅረባችሁ ይታወሳል፡፡

ቅሬታ የመቀበል ሂደቱ እስከ ማክሰኞ የካቲት 22/2014 ዓ.ም 11፡30 ሰዓት ድረስ መሆኑን በማወቅ ቅሬታችሁን በጊዜ ገደቡ እንድታቀርቡ እያሳሰብን ከዚህ ጊዜ ገደብ ውጪ የሚመጡ ቅሬታዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡


ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot
ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot
ለመወያየት @TmhrtMinisters

@Tmhrt_Minister
Stay safe!