Get Mystery Box with random crypto!

Boyfrienዷ የላከላትን የ'ተለያይተናል' text እያነበበች # እናት ፡ ልጄ ምን እያነበብሽ | School life

Boyfrienዷ የላከላትን የ"ተለያይተናል" text እያነበበች

# እናት ፡ ልጄ ምን እያነበብሽ ነዉ
# እሷ፡ ዘመናዊ የምግብ አዘገጃጀት
#እናት፡ ታዲያ ምን ያስለቅስሻል
#እሷ፡ ሽንኩርት መላጡ ላይ ደርሼ