Get Mystery Box with random crypto!

ጋሪ ኔቪል ስለ #ሮናልዶ 'በዋና ሊጎች ክለብ ያገኛል ብዬ ተስፋ አድርጋለሁ በፕሪምየር ሊጉ እንኳ | CR7 ኢትዮጵያ 🇪🇹

ጋሪ ኔቪል ስለ #ሮናልዶ

"በዋና ሊጎች ክለብ ያገኛል ብዬ ተስፋ አድርጋለሁ በፕሪምየር ሊጉ እንኳ ክለብ ሚያገኝ ይመስለኛል። በፕሪምየር ሊጉ ቢቆይ ደስ ይለኛል። በፕሪምየር ሊጉ ከፊት የሚያሰልፈው ክለብ ቢያገኝ እና በየሳምንቱ ብናየው። ያንን ነው ማየት የምንፈልገው። ሲጫወት ማየት እንፈልጋለን።"

       SHARE" @CR7Ethiopia