Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን የሚደገፍ እና ኦነግ ሽኔን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በቡራዩ ከተማ | Addis Merkato

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን የሚደገፍ እና ኦነግ ሽኔን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በቡራዩ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

የቡራዩ ከተማ እና አካባቢዎች የሚኖሩ ነዋሪዎች በከተማዋ ጉጄ ሜዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን የሚደገፉ እና ኦነግ ሽኔን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እያ እያደረጉ መሆናቸው ተገልጿል፡፡

“ኦሮሙማ አቃፊነት ነው፤ ከዐቢይ ጋር መቆም ክብርን መጎናፀፍ ነው፤ ጽንፈኝነት የሰላም እና የአብሮነት ጸር ነው፤ በጁንታው መቃብር ላይ የብልጽግና ሰላምና አብሮነት ይለመልማል፤ አብቹን እንሰማዋለን፤ ተልዕኮዎቹን ሁሉ እንፈጽማለን” የሚሉ መፈክሮች በሰልፉ ለይ እየተስተጋቡ ነው፡፡

ሰልፉ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ መሆኑም ይታወቃል፡፡